{"data":{"id":"04bf3ba4-ef01-4330-814e-5e23f7346925","title":"ዜና ሹመት፤ የመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት","content":"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረቧቸው ዕጩዎች ዛሬ ጠዋት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚከተለው ፀድቀዋል፦\n1. ክቡር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር\n2. ክቡር አዲሱ አረጋ(ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር\n3. ⁠ክብርት ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር\n4. ክቡር መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር\n5. ክቡር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር\n6. ክብርት ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር\n7. ክብርት ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር\n8. ክቡር ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር\n9. ⁠ክቡር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር\n10.  ⁠ክቡርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ - የጤና ሚኒስትር\n11.  ክቡር አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር\n12.  ክብርት አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር\n13.  ክቡር በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር\n14.  ክብርት ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር\n15.  ክብርት ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር\n16.  ክቡር ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር\n17.  ⁠ክብርት ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር\n18.  ⁠ክቡር ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር\n19.  ⁠ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር\n20.  ⁠ክቡር መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር\n21.  ⁠ክቡር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር\n22. ⁠ክቡር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር","date":"2026-10-08T08:00:00Z","date_display":"መስከረም 28, 2019","ethiopian_calender":true,"calendar_type":"Ethiopian","category_id":"43229867-6589-4c46-8d6e-9dd670fb07e7","category":"ዜና","category_detail":{"id":"43229867-6589-4c46-8d6e-9dd670fb07e7","name":"ዜና","sidebar_name":"ዜና","has_description":true,"has_picture":true,"use_file_cover":false,"has_files":false,"has_type":true,"has_detail_page":true,"has_latest_first":true},"type_id":"85fd1238-f255-43c3-aa4d-123d1e4596f7","type_name":"ብሔራዊ","picture_id":"1e49bb59-55cc-4f13-a7d5-11c606ade555","picture":"images/news/a9b8b355-c7b0-4040-bddd-8bcb2b80bad6.jpg","medias":[],"language_id":"15fb2b5c-57fe-40ea-9845-237d1caa416c","language":"አ","approved":true},"message":"News fetched successfully","status":200}
