{"data":{"id":"78fe1610-7977-46fa-8fdb-dfaf38f23265","title":"ዜና ሹመት","content":"የመደመር መንግሥት ምስረታ እንደቀጠለ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፦\n1. ክቡር ዳንኤል ክብረት - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ - የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ\n2. ክብርት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ - የENFI ክትትል ዘርፍ ኃላፊ\n3. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ\n4. አቶ ፍሰሃ ደሳለኝ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ\n5. ዶ/ር ደረጀ ድጉማ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ\n6. አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ\n7. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ","date":"2026-10-09T10:10:00Z","date_display":"መስከረም 29, 2019","ethiopian_calender":true,"calendar_type":"Ethiopian","category_id":"43229867-6589-4c46-8d6e-9dd670fb07e7","category":"ዜና","category_detail":{"id":"43229867-6589-4c46-8d6e-9dd670fb07e7","name":"ዜና","sidebar_name":"ዜና","has_description":true,"has_picture":true,"use_file_cover":false,"has_files":false,"has_type":true,"has_detail_page":true,"has_latest_first":true},"type_id":"85fd1238-f255-43c3-aa4d-123d1e4596f7","type_name":"ብሔራዊ","picture_id":"33ad3aca-7981-4cca-a6ca-9145bd5b5735","picture":"images/news/0ddd56a5-8542-4b3b-8d2f-67fc998081b6.png","medias":[],"language_id":"15fb2b5c-57fe-40ea-9845-237d1caa416c","language":"አ","approved":true},"message":"News fetched successfully","status":200}
