Statement Image

ለ2017 ዓመት የመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ

የመስቀል በዓል የሕልም ጉልበት የታየበት በዓል ነው፡፡ ንግሥት ዕሌኒ መስቀሉን ለማውጣት ያለመችው ምንም አመቺ ነገር ባልነበረበት ጊዜ ነው፡፡ ዙሪያዋ ጨለማ ነበር፡፡ መንገዶች ሁሉ ዝግ ነበሩ፡፡ ነገሮች ሁሉ አስቸጋሪ ነበሩ፡፡ ማንም በማያስበው ጊዜ፤ አይቻልም አይሞከርም በሚባልበት ወቅት፤ አንድ ቀን፤ ፈጣሪዋ ሲፈቅድ፤ መስቀሉን ከተቀበረበት ሥፍራ ለማውጣት ሕልም ነበራት፡፡

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።

የመውሊድ በዓል መጠራታችንን የምናስብበት ቀን ነው። ነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመጡበትን ተልዕኮ፤ የሠሩትን ሥራና ያመጡትን ውጤት እናስባለን።

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለ2017 የዘመን መለወጫ በዓል ዕንቁጣጣሽ በዓል አደረሳችሁ

ዘመን ዕድል ነው፡፡ ዘመንን መጠቀም ግን የሥራ ውጤት ነው፡፡ ዘመንን ፈጣሪ ለሁላችንም በእኩልነት ሰጥቶናል፡፡ ልዩነት የሚፈጠረው በዘመን በመሥራትና ባለመሥራት ነው፡፡ በታሪካችን ውስጥ የምንኮራባቸው ምእራፎች አሉ፡፡ በሕይወታችን ውስጥም ደስ የሚያሰኙን ጊዜያት አሉ፡፡ እነዚያ ምእራፎችና ጊዜያት ሌላ ነገር አይደሉም፡፡ የተሰጠንን የዘመን ዕድል በሚገባ ተጠቅመን የሠራንባቸው ወቅቶች ናቸው፡፡

Download Statement



Statement Image

Macro Economic Reform Program Policy Statement

Download Statement



Statement Image

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሞት፤ ግፍና ሙስናን፤ ሲዖልና መቃብርን አሸንፎ የተነሣበትን የትንሣኤ በዓል በየዓመቱ እናከብራለን። ከበዓሉ በፊት የሕማማትን ሰሞን እናሳልፋለን። ሰሞነ ሕማማቱ ፈተናን፣ ስቃይን፣ ክህደትን፣ አሳልፎ መስጠትን፣ የክፉዎችን ኅብረት፣ የምናስብበት ነው።

Download Statement



Statement Image

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥትነት ታሪኳ፣ የፖለቲካ ልዩነቶችን፣ አለመግባባቶችን እና ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ፣ በንግግር፣ በውይይት እና በሕጋዊ አግባብ የመፍታት ልምምድ የላትም። እንደ አለመታደል ሆኖ ፖለቲካችን የዜሮ ድምር ፖለቲካ ነው። በሀገራችን የተለመደው በጉልበት አሸንፎ ሥልጣን የያዘ ኃይል፣ በጉልበት ተሸንፎ ሥልጣን እስኪለቅ ድረስ ሁሉንም ጠቅልሎ የሚቆጣጠርበት እና የፈቀደውን የሚያደርግበት የፖለቲካ ባህል ነው።

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፡፡

"የረመዳን ወር መላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በናፍቆትና በጉጉት የሚጠብቀው ወር ነው። ወሩ የአሕዛብ በሮች የሚዘጉበት፣ የጄነት በሮች ወለል ብለው የሚከፈቱበት ነው። ሙስሊሙ በጾምና በኢባዳ ከፈጣሪው ጋር የሚቀራረብበት፣ ዚክር የሚበዛበት፣ በጎነት የሚጎላበት፣ የምሕረትና የመባረክ ወር ነው ረመዳን።

Download Statement



Statement Image

Baga Ayyaana Iid Alfaxir 1445ffaan Isin Gahe

Baatiin Ramadaanaa baatii hawaasni Musliimaa hundi yaaduufi hawwiidhaan eegudha. Baatiin kun kan balbaloonni Ahizaabaa itti cufaman; kan balballoonni Jannataa bal’atanii itti banamanidha. Baatiin Ramadaanaa kan itti Musiliimni soomaafi ibaadaadhaan uumaasaa waliin walittidhiyaatu, kana zikiriin itti baay’atu, kan gaarummaan cimee itti mul’atu, baatii araaraafi eebbaatii. Akka lakkofsa baraa Hijiraa baatii kudha lama of keessaa qabuufi marfata baatii/ji’aa irratti hundaa’uudhaan diriirfameetti, baatiin Ramadaanaa baatii Shabaanitti aanee dhufa. Hamma baatiin qajeelummaa Ramadaanni dhufutti mu’immiin baatiiwwan qorumsaa kudha tokko darba. Hamma Ramadaanni dhufutti hedduu obsuu, hojii gaariidhaaf cimanii dhama’uutu eegama.

Download Statement



Statement Image

Ayidde cambalaalla!

Hawalle sidaamu haaru diri sooro ayyanira, Fichee-Cambaalaallate keerunni iillishinonke! Sidaamunnihu haaru diri ayyaani, Sidaamu dagaha calla ikkatenni sae Itophiyunnihanna kalqete dona ikkitunkunni dirra kiirantino!

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለ128ኛው የዐድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ፡፡

እናቶቻችንና አባቶቻችን ታላቁን የዐድዋ ድል ከሰጡን 128 ዓመታት አስቆጥረናል፡፡ የዐድዋ ድል የሰጠንን ዕሴቶች ግን በሚገባ የተጠቀምንባቸው አይመስለኝም፡፡ ቢያንስ አራቱን ታላላቅ የዐድዋ ድል ዕሴቶች ለሀገር ግንባታ ልንጠቀምባቸው የግድ ይለናል፡፡

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

ኢየሱስ ክርስቶስ ከልደት እስከ ዕርገት የተጓዘው ጉዞ የአዳምን ውድቀት የተከተለ ነው፡፡ አዳም በተጓዘበት የውድቀት መንገድ ተጉዞ አዳምን ከውድቀት አነሣው፡፡ ይህ ጉዞ ሁለት ዓላማ ነበረው፡፡ አንድም ለሌሎች አርአያ ምሳሌ ለመሆን ነው፡፡ አንድም ደግሞ አዳምን በየውድቀቱ ምእራፍ ለማንሣት ነው፡፡

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ

Download Statement



Statement Image

Irreechi Hiree Nagaafi Araaraati!

Download Statement



Statement Image

Joint Statement on Ethiopia - Egypt Relations

Today, July 13, 2023 President Abdel Fattah El-Sisi, the President of the Arab Republic of Egypt, received Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Abiy Ahmed (PhD), and resumed discussions.

Download Statement



Statement Image

የኢትዮጵያ እና ግብጽ ግኑኝነት ላይ በጋራ የተሰጠ መግለጫ

Download Statement



Statement Image

500 ሚልዮን ችግኞች በአንድ ጀንበር

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለታላቁ የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!

Download Statement



Statement Image

Statement on Africa Day 2023

Sixty years ago on this very date, Addis Ababa was host to a historic event that would shape the course of our continent. 32 Heads of State and Government of independent African nations converged in our capital to sign the Charter that would create the Organization of African Unity.

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለዐርበኞች ቀን(የድል በዓል) አደረሳችሁ

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የዘንድሮውን ዒድ አልፈጥር ስናከብር ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅር፣ በአንድነት ስለመቆምና ስለወንድማማችነት እያሰብን መሆን አለበት። የእስልምና አባቶች የዒድ ሶላትን በጀመዓ ስለመስገድ ተገቢነት ሲያስረዱ፣ “የአላህ (ሱ.ወ) እጅ ሰብሰብ ባሉ ሰዎች መሐል ይገኛል” የሚለውን የእምነቱን አስተምህሮ ይጠቅሳሉ፡፡ በነጠላ ከመስገድ በላይ ሰብሰብ ብሎ አብሮ መስገድ ከፍ ያለ ምንዳ ከማስገኘቱ በተጨማሪ የወንድማማችነት ስሜት ያጠናክራል፤ ጠላት ሸይጧንንም መግቢያ ቀዳዳ ያሳጣል። በዚህም ምክንያት ሕዝበ ሙስሊሙ በስግደት ወቅት አቅሙ በፈቀደ ሰብሰብ ማለትን፣ በጋራ መስገድን ይመርጣል።

Download Statement



Statement Image

ነብስ ይማር

Download Statement



Statement Image

أثيوبيا تحذر الجهات التي تعمل في التحريض والوقيعة بينها وبين السودان الشقيق

في هذه المرحلة الحرجة، التي تواجه فيهما الهوية والمصير المشتركان للشعبين السوداني والأثيوبي تحديات جمة هناك بعض الجهات التي تسعى من أجل تحقيق أهدافها السياسية الوضيعة بنشر الإدعاءات الكاذبة . وللأسف الشديد أن تدعي هذه الجهات بأن أثيوبيا أدخلت قواتها داخل المناطق الحدودية السودانية. فنحن ندين بشدة هذه الإدعاءات، التي تصبوا إلى تشويه علاقات حسن الجوار بين أثيوبيا والسودان .

Download Statement



Statement Image

الشعب السوداني يتمتع بالحكمة والقدرة الكافيتين لحل الأزمة الحالية

من المعروف عن الشعب السوداني الشقيق عبر تاريخه العريق أنه شعب أبي محب لاست اللاله، ومتمسك بحريته وأنه شعب لا يتفاوض أبدا على عزله وكرامته الوطنية ومن ضمن الصفات الحميدة الكثيرة التي يتميز بها الشعب السوداني الكرم الفياض وحسن الضيافة وتلك القيم بالإضافة إلى الأواصر الاجتماعية التي تربط بين الشعبين الشقيقين الإثيوبي والسوداني تعد كلها ضمن الروابط الهائلة التي يتميز بهما كلا الشعريين

Download Statement



Statement Image

ندعو الأطراف السودانية الشقيقة إلى الاحتكام لضبط النفس، والتوقف عن

تتابع الحكومة الفيدرالية الديمقراطية الأثيوبية بقلق شديد واهتمام بالغ الاشتباكات الحالية بين الجيش السوداني وقوات الدعم السريع في العاصمة الخرطوم، وغيرها من المدن سودانية الأخرى. وما يزيد قلقنا علي الشعب السوداني وحكومته، أن هذه الإشتباكات تخالف الأعراف والقيم السودانية العريقة لأنها تأتي في الأيام الاخيرة من شهر رمضان المبارك، في الوقت الذي يجتهد فية الشعب السوداني في الأعمال الصالحة والتقرب من الله عزّ وجل. فلذا ندعو كافة الأطراف إلى لضبط النفس، ووقف القتال، والعودة إلى الحوار السلمي لإستكمال مسار التفاوض والتفاهم من أجل المصالح العليا للسودان الشقيق.

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!

በክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ሥፍራ ተሰጥቷቸው ከሚከበሩ በዓላት መካከል በዓለ ትንሣኤው በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የፍቅር ጥግ የታየበት፣ የዕርቅና የይቅርታ ትርጉም የተገለጠበት፣ ምሕረትና ድኅነት የተረጋገጠበት፣ የአዳም ተስፋ የተፈጸመበት ታላቅ በዓል ነው።

Download Statement



Statement Image

ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!

Download Statement



Statement Image

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ስለማቋቋም

Download Statement



Statement Image

Statement at the Pan-African Forum

AfLEX is a recently established premier institution for leadership training, research and policy advise. This vast campus and state of the art facility is envisioned to host Africans from all corners of the continent, who will network, ideate and deliberate upon the direction and destiny of our beloved Africa.

Download Statement



Statement Image

Title in Amharic

I would like to thank the American Academy of Achievement and the Global Hope Coalition for extending a hand of friendship to the African continent and for recognizing Ethiopia’s Green Legacy initiative as an African success story.

Download Statement



Statement Image

እንኳን ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) አደረሳችሁ።

Download Statement



Statement Image

Hands that are Greening a Nation

Download Statement



Statement Image

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

Download Statement



Statement Image

የ2014 የበጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የኢኮኖሚ አፈጻጸምን በማስመልከት፣ ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፋሲካ በዓል ያስተላለፉት መልእክት

Download Statement



Statement Image

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት መግለጫ

Download Statement



Statement Image

የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ

Download Statement



Statement Image

ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

Download Statement



Statement Image

በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት መግለጫ

Download Statement



Statement Image

Three Points Proposal from the Government of Ethiopia to G20

COVID-19 poses an existential threat to the economies of African countries. Our economies, fragile and vulnerable even in the best of times, will face serious shocks following this crisis. A dramatic decline in exports, disruption of global chains, and the sudden drying up of travel and tourism — and, in the case of Ethiopia, the impact on Ethiopian Airlines, which accounts for two-thirds of the country’s revenues from services exports — are sure to wreak havoc to our economies.

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የዐድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን በተመለከተ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተላለፉት መልዕክት

የካቲት 22 ቀን 2012

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ መጠናቀቁን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት።

የካቲት 3 ቀን 2012

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓልን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት

እንኳን የኢትዮጵያዊነት ቀን ለሆነው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል አደረሳችሁ፡፡

ህዳር 28 ቀን 2012

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልእክት

የተከበራቹ የአገሬ ህዝቦች! ሰሞኑን በተከሠተው እጅግ አሳዛኝ ግጭት በዜጎቻችንና በንብረታቸው ላይ በደረሰው ሁሉ ማዘኔን አስቀድሜ ለመግለጥ እወዳለሁ፡፡

ያጋጠመን ፈተና ኢትዮጵያውያን ካልተባበርንና አንድ ሆነን ካልቆምን መንገዳችን ምን ያህል አስቸጋሪና አስፈሪ ሊሆን እንደሚችል ማሳያ ነው፡፡ ችግሩ የብሔርና የሃይማኖት መልክ እንዲኖረው ለማድረግ ተሞክሯል፡፡ በዚህም የተነሣ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ መሥዋዕት ሆነዋል፡፡

Download Statement



Statement Image

ኢሬቻ በገዳ ሥርዓታችን እሴቶች የሰላምና የአንድነት ተምሳሌት ነው

የተከበራችሁ የኦሮሞ ሕዝቦች። ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ለዚህ የተከበረ የምስጋና፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ የእርቅና የይቅርታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልእክት

ማን ያውቃል? የመስቀል ወፍ እና የአደይ አበባ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ፡፡ ማን ያውቃል?

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ያስተላለፉት መልእክት

የ2011 ዓ.ም የዕረፍት ወራት ከክረምቱ ተሰናብቶ ሄዷል። አሁን ደግሞ 2012 ዓ.ም ከሙሉ ዕድልና ደስታ ጋር በአደይ አባባ ፍካትና በምድር ገጽታው አረንጓዴ ልምላሜ አስደናቂ ውበት ተላብሶ ወደ አዲሱ የትምሀርት ዘመን ይጋብዛችኋል። እንኳን ለዚህ አዲስ ዘመን አደረሳችሁ።

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአርንጓዴ አሻራ ተሳታፊዎች ያስተላለፉት የምስጋና መልዕክት

ስለማይበገረው ጽናታችሁ እና ሁሉን ማድረግ ስለሚችለው አስደናቂ አቅማችን በተለየ አክብሮት እና ፍቅር እጅ እነሳለሁ::

በየትኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነን እንኳን ሀገራችንን የሚመለከቱ አበይት ጉዳዮች ሲገጥሙን ከመቅጽበተ አይን ለሚያጋምደን- ያለምንም ልዩነት እንደ አንድ እናትና ልጅ ለሚያዛምደን እና ያለመለያየት ለሚያዋህደን ዘመን አይሽሬ ኢትዮጵያዊ መንፈሳችን ያለኝን የማይናወጥ ፍቅር በክብራችሁ ጥላ ስር ሆኜ በክብር እገልጻለሁ፡፡

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐምሌ 22 ቀን የሚደረገዉን ብሔራዊ የችግኝ ተከላ ቀን በተመለከተ ያስተላለፉት መልእክት

ለብዙ ዘመናት ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሲስተጋባ የኖረውና ‹ለምለሟ ሀገሬ› የሚለው እድሜ ጠገብ ዜማ የልጆቻቸን የዛሬ እውነታ የእኛ ደግሞ ከጆሯችን ሁሌም ያለ ቅርብ ትዝታ ነው፡፡ ትላንት እውነት እና ሀሴት የነበረው፤ ዛሬ ግን ምኩን እና ቁጭት ሆኖ የቀረው ዝማሬ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ኅሊና ውስጥ አብዝቶ ይመላለሳል፡፡ እውነት ነው ሀገራችን ለምለም ነበረች- ዛሬ ግን አይደለችም፤ ምክንያቱም አባቶቻችን ያቆዩልንን እኛም በተራችን ለልጀቻችን አላቆየንም- እናም ልምላሜዋን እና አረንጓዴ ውበቷን ከትዝታ ብቻ አወዳጅተን አደራችንን በልተናል፡፡

Download Statement



Statement Image

--

2 July 2019, Addis Abeba – H.E. Abiy Ahmed, the Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, and H.E. Moussa Faki Mahamat, the Chairperson of the African Union Commission, held an in depth exchange of views on the situation in The Sudan.

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

ዒድ አል ፈጥር - የጾም ወር ማጠናቀቂያና መሸኛ በዓል ነው። በረመዳን ወር መጨረሻ እና በሸዋል ወር የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚውል በዓል ነው ዒድ-አልፈጥር።

Download Statement



Statement Image

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለታላቁ የጨምበላላ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

እንኳን የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ለሆነው ለታላቁ የጨምበላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን፡፡ አይዴ ጨምበላላ!

Download Statement



Statement Image

ግንቦት ሃያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስተላለፉት መልእክት

እኔም አለኝ ቁስል፤ ያንተን የሚመስል የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች እንኳን ለግንቦት ሃያ በዓል አደረሳችሁ

Download Statement



Statement Image

Title in Amharic

Since 2018, the new administration of the Government of Ethiopia (GoE) is taking important steps to effectively prevent money laundering and terrorist financing. Reaffirming its commitment to fully address this challenge, the Government has introduced sweeping changes to the financial and judicial systems to respond to strategic deficiencies, especially evident due to Ethiopia’s geopolitical position in the Horn. Ethiopia is vulnerable to bank frauds, cyber-crime and money laundering effectuated by transnational criminals.

Download Statement



Statement Image

Title in Amharic

To the people of the Land of Goodness, as described in the Holy Quran.

To the people of civilization and history and knowledge.

To the people of pioneering urbanization and the owners of civilization since Sheba and Qataban and
Ma,in and Hadhramaut and Hamir.

To the people of wisdom since the rule of Balqis.

Read More



Statement Image

Title in Amharic

Your Excellency,

I would like to extend my warmest greetings.

As you host the G20 Summit during this important period in the beautiful city of Buenos Aires, my administration wants to convey its support to the agenda centred on the future of work, infrastructure, gender, and a sustainable food future. I would also like to take this opportunity to share my thoughts on these issues and contribute to the Summit’s deliberations.

Read More